Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

ライセンス: 無料 ‎ファイルサイズ: 5.87 MB
‎ユーザー評価: 0.0/5 - ‎0 ‎投票

アムハラ語のことわざ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያየ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ ことわざは、それらが反映するテーマに基づいて分類されます.ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ,ነገርና ወሬ ....アムハラ語のことわざの本がいくつかありますが、読者がアルファベットのことわざを書き留めるだけで読むのは非常に難しいです。それはアムハラ語のことわざをより簡単かつ魅力的に読み取るようにアプリは、ユニークで特別です。 このアプリは、賢明な、考えさせられるエチオピアアムハラのことわざが含まれています。タブ、セクション、ワンクリック共有機能を簡単に閲覧でき、このアプリを使用すると、簡単にあなたのお気に入りを読み、共有することができます! あなたは、あなたの友人やフォロワーとFacebook、ツイッター、WhatsApp、Viberや他のソーシャルメディアサイトでお気に入りを共有することができます。あなたはSMS(テキストメッセージ)を介して送信したい場合は、このアプリでも可能です。このアプリの簡単なナビゲーションを使用すると、コピーをナビゲートし、あなたの愛する人と共有することができます。 ダウンロードすると、オフラインで動作します。 Google Playストアで私たちのアプリを評価してください。 ダウンロードしていただきありがとうございます, ኦሮምኔት #4840 #4752 #4662ነነ #4843 #4917 #4846 #4725 #4770 #4724 #4637 #4672 #4632 #4949 #4622 #4716 #4850 #4757 #4669 #4780 #4621 #4949 #4768 #4621 #4845 #4707 #4638 #4840 #4755 #4773 #4653 #4725 #4941ነንትት#4812;#4752;#4812;ነ#4812;#4752;#4752;#4812;#4752;#4752;#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4812;#4812;#4752;ነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;ነ#4812;#4752;#4752;ነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;#4752;ነ#4812;ነነ#4812;ዌነነዌዌነነ#4812;ነ#4812;ነነ#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4752;#4812;ነ#4812;#4752;#4812;ነ#4812;#4812;ነነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;ነ#4812;#4812;ነ

プログラムの詳細