Amharic IQ Questions ጥያቄዎች 3.0

ライセンス: 無料 ‎ファイルサイズ: 5.14 MB
‎ユーザー評価: 0.0/5 - ‎0 ‎投票

アムハラ語IQに関する質問 የIQጥያቄ #4814 #4621 #4632 #4755;ች&;ሶችበአማርኛ የአዕምሮ ልቀት አነቃቂ ጥያቄዎችና መልሶች የአዕምሮ ምዘና ጥያቄዎችና መልሶች ይህ የአማርኛ IQ አፕሊክሽን ከራስዎ ከጓደኛዎ እና ከቤተሰቦዎ ጋር በመሆን አሳታፊ የሆኑ ጥያቄዎችን በመጠቀም እንዲዝናኑበት ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ አፕልኬሽኑ አመክንዮ ሎጂካዊ አስተሳሰብን እንዲጠቀሙ የሚያድረጉ ጭንቅላትን ማዝናናትና ማነቃቃት የሚችሉ ጥያቄዎች አካቷል፡፡ አፕሊኬሽኑ የያዛቸዉ የIQ ጥያቄዎች፡-ቀላል የIQ ጥያቄዎች፣ መካከለኛ የIQ ጥያቄዎች፣ ከባድ የIQ ጥያቄዎችን እና የሒሳብ ጥያቄዎችን እንዲሁም ፊደላዊ የIQ ጥያቄዎችን ይዟል፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች በማንኛዉም እድሜ የሚገኝ ሰዉ ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ በዚህ የአማርኛ IQ ጥያቄዎች አንድትዝናኑበት እና በተለያዩ የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ተጠቅማችሁ ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር እንድትላላኩ ታስቦ በምቹ አቀራረብ የተዘጋጀ የሞባይል አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ በስራ የደከመ አእምሮን ለማዝናናት ሞባይሎ ላይ በመጫን እንዲጠቀሙበት እንጋብዞታለን፡፡ 私たちは情報時代に生きている、私たちは暗記することができますが、それは私たちの周りにあまりにも多くの情報があるので、それは十分ではありません。どこでどのように見つけるかを知っていれば、それで十分です。しかし、情報を処理し、私たちに関連するものを正確に見つけることには、何らかのIQや脳インテリジェンスや輝きやスマートさが必要です。そのためには、私たちのIQを高めるために脳を育成する必要があります。IQを拡大・強化するツールの1つがIQの質問です。 私たちの体は健康で強いスポーツ(運動)を必要とし、私たちの肌は輝き続けるためにケアを必要とし、私たちの髪はケアを必要とします.私たちの脳は、より生産的かつ効果的になるために知識とエンターテイメントを必要とし、はい、私たちの脳は明るくするために課題を必要とし、IQの質問は私たちの脳を研ぎ澄ますでしょう!知性と輝きは、経験、読書、挑戦、人生の経験で成長します。などなど。IQの質問は、私たちをよりスマートに、より鋭く、明るくします.インストールして、自分自身に挑戦します。 私たちはあなたにこのアムハラ語IQの質問アンドロイド無料アプリをもたらしたことを嬉しく思います。質問は、あなたに挑戦し、同時にあなたを楽しませるために慎重に選択されています。うまくいけば、あなたはそれを愛するでしょう。質問はレベル指向に分類されます。簡単な質問、平均または中程度の質問、ハードと挑戦的な質問などがあります。 አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላልአካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን! Google Playストアで私たちのアプリを評価してください。 ダウンロードしていただきありがとうございます, ኦሮምኔት #4840 #4752 #4662ነነ #4843 #4917 #4846 #4725 #4770 #4724 #4637 #4672 #4632 #4949 #4622 #4716 #4850 #4757 #4669 #4780 #4621 #4949 #4768 #4621 #4845 #4707 #4638 #4840 #4755 #4773 #4653 #4725 #4941ነንትት#4812;#4752;#4812;ነ#4812;#4752;#4752;#4812;#4752;#4752;#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4812;#4812;#4752;ነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;ነ#4812;#4752;#4752;ነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;#4752;ነ#4812;ነነ#4812;ዌነነዌዌነነ#4812;ነ#4812;ነነ#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4812;#4812;ነ#4752;#4812;ነ#4812;#4752;#4812;ነ#4812;#4812;ነነ#4752;#4812;#4812;ነ#4812;ነ#4812;#4812;ነ

バージョン履歴

  • バージョン 2.1 に転記 2016-10-15
    その他の科学的(ሳይንስ ጥያቄ)質問、数学、アルファベットの質問が追加されました。

プログラムの詳細